top of page

ነሐሴ 12፣2015 - በደቡብ ክልል ባለፉት 4 ወራት 70 ሰዎች በኮሌራ በሽታ መሞታቸው ተሰማ


በደቡብ ክልል ባለፉት 4 ወራት 70 ሰዎች በኮሌራ በሽታ መሞታቸው ተሰማ፡፡


በክልሉ ኮሌራ በወረርሽኝ ደረጃ እንደሚገኝ የተነገረ ሲሆን በሽታውን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ነው ተበሏል፡፡


ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በፍቅሩ አምባቸው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz




bottom of page