top of page

ታህሳስ 4፣2016 - በየኢንዱስትሪ ፓርኮች ከሚገኙ 177 ሼዶች አሁን ላይ በባለሃብቶች ያልተያዙት 22ቱ ብቻ ናቸው

በኢትዮጵያ ካሉ 12 የኢንዱስትሪ ፓርኮች በአራቱ የሚገኙ የማምረቻ ሼዶች ሙሉ ለሙሉ በባለሃብቶች ተይዘዋል ተባለ።


በሁሉም የኢንዱስትሪ ፓርኮች ከሚገኙ 177 የማምረቻ ሼዶች አሁን ላይ በባለሃብቶች ያልተያዙት 22ቱ ብቻ እንደሆኑ ሠምተናል።


ንጋቱ ረጋሣ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page