top of page

ማስገለልና ዘረኛነት ያነደዳት ፈረንሳይ - ሸገር ትንታኔ - በእሸቴ አሰፋ


ፈረንሳይ ከሰሞኑ በሁከት ፣ በዘረፋ እና በንብረት ውድመት ስትታመስ ቆይታለች፡፡


በአንድ የ17 ዓመት ታዳጊ ግድያ ምክንያት የተነሳው ተቃውሞ ፓሪስን አንቀጥቅጧታል፡፡



እሸቴ አሰፋ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMC

bottom of page