top of page

መስከረም 29፣2016 - መሰረተ ልማቶች በጦርነት እና በተለያየ ችግር የወደሙ መኖራቸው እና ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ብዙዎች እየተጎዱ ነው

ከአጠቃላዩ የኢትዮጵያ ህዝብ ግማሽ ያህሉ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ እንዳልሆነ ይነገራል፡፡


በሌላ በኩል ለንጹህ የመጠጥ ውሃ ከተገነቡ መሰረተ ልማቶች በጦርነት እና በተለያየ ችግር የወደሙ መኖራቸው እንዲሁም ድርቅ ለተከሰተባቸው አካባቢዎች ደግሞ ከናካቴው ውሃ የማቅረብ ችግር በመኖሩ ብዙዎች እየተጎዱ ነው ተብሏል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ


ተመሳሳይ ዘገባ https://tinyurl.com/vud6h9vh



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Σχόλια


bottom of page