ህዳር 16፣2017 - በአራዳ ክ/ከተማ ደጃች ውቤ ቻይና ጃንጉሲ የኮንስትራክሽን ስራ ድርጅት የተነሳን እሳት ለማጥፋት ርብርብ ተይዟል
- sheger1021fm
- Nov 25, 2024
- 1 min read
በአራዳ ክፍለ ከተማ ደጃች ውቤ ቻይና ጃንጉሲ የኮንስትራክሽን ስራ ድርጅት የተነሳን እሳት ለማጥፋት ርብርብ ተይዟል፡፡
ከአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን እንደሰማነው በእሳቱ በፕላስቲክ በርሜሎች የተቀመጠ ነዳጅ፣ ቀለምና ሌሎች ቁሳቁሶች እየተቃጠሉ ነው፡፡
እሳቱን ለማጥፋት በአሁኑ ሰዓት ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡

Comments