ህዳር 10፣2016 - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሰራተኞች ደመወዛቸው ዝቅተኛ በመሆኑን በችግር ላያ መሆናቸውን እየተናገሩ ዓመታት አልፈዋል
- sheger1021fm
- Nov 20, 2023
- 1 min read
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች የሚከፈላቸው ደመወዝ በጣም ዝቅተኛ መሆኑንና በዚህም በችግር ላያ መሆናቸውን እየተናገሩ ዓመታት አልፈዋል።
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በበኩሉ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች የሚከፈላቸው ደመወዝ እንደሚወራው በጣም ዝቅተኛ አይደለም ብሏል።
ንጋቱ ረጋሳ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments