የዕለቱ ወሬዎች

የአንድን ሰው የአዕምሮ ፈጠራ አስመስሎ መጠቀምና መዝረፍ በኢትዮጵያም በዓለም አቀፍ ደረጃም የህግ ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡

የአንድን የአዕምሮአዊ ፈጠራ የሚመዘግብና እውቅናንም የሚሰጥ ተቋም በኢትዮጵያ አለ፡፡

የዛኑ ያክል ዝርፊያው አስመስሎ መስራቱና መካሰሱም ብዙ ነው፡፡

በተለይ አሁን አሁን የአለምን ኢኮኖሚ እየመራ የመጣው “እውቀት መር” ኢኮኖሚ ይህንኑ ጥበቃ የበለጠ የሚፈልግ ሆኗል፡፡

2022-01-15
በኢትዮጵያ ለዘመናት ሳይፈቱ ለዘለቁ ችግሮች መፍትሄን እንዲያፈላልጉ የእርቀ ሰላም እንዲሁም የማንነትና የአስተዳደር ወሰን…

የተመረጡ መሰናዶዎች

ማስታወቂያ