top of page
ትዝታ ዘ አራዳ.png

በሀገራችን በየትኛውም ዘርፍ የሙያም ሆነ የስራ ልምድ ያላቸው የተለያዩ ሰዎች እየተጋበዙ እውቀትና ልምዳቸውን፣ የህይወት ወጣ ውረዶቻቸውንና ገጠመኞቻቸውን ያካፍሉበታል፡፡ በየሳምነቱ ቅዳሜ ቀን ከ9:00-11:00 ሰዓት የሚተላለፍ ሲሆን ዋና አዘጋጇ መዓዛ ብሩ ናት፡፡

bottom of page