top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
rate card short-compressed.pdf
All Videos
All Categories
Play Video
Play Video
57:31
Sheger FM 102.1 Radio
እንደ ቤተሰብ - ዛሬም በኢትዮጵያ 40 ሺህ ህፃናት ከዚህ ችግር ጋር ይወለዳሉ'
#እንደ_ቤተሰብ ''ዛሬም በኢትዮጵያ 40 ሺህ ህፃናት ከዚህ ችግር ጋር ይወለዳሉ''
Play Video
Play Video
04:54
Sheger FM 102.1 Radio
በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ/ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ግንቦት 13/2018 በሳውዲ አረቢያ በአደንዛዥ እጽ ዝውውር ምክንያት የሞት ፍርድ የተፈርደባቸው ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ መፍትሄ እንዲያገኝ የዲፕሎማሲ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ በሳምንቱ የተከናወኑ ዋና ዋና የዲፕሎማሲ ጉዳዎችን ያካተተ መግለጫ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ በመስሪያ ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ሰጥቷል፡፡ በሳውዲ አረቢያ በአደንዛዥ እጽ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ ከ 60 በላይ ኢትዮጵያዊያን የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው ፍርዳቸውን እየተጠባበቁ እንዳለ ከዚህ ቀደም ተዘግቦ ነበር፡፡ በሳምንቱ የተከናወኑ ስራዎችን አስመልክተው መግለጫውን ለጋዜጠኞች የሰጡት የመስሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ናቸው፡፡ በሀገሪቱ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሁኔታ በተመለከተ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ በጽህፈትቤታቸው ከሳዓውዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ጋር መምከራቸውን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ተናግረዋል፡፡ በውይይቱም ሁለቱ አገራት በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳይዎች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስረድቷል፡፡ በሳውዲ አረቢያ በተለያዩ ከተሞች በአሳዛኝ ሁኔታ በእስር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጉዳይም የሁለቱ የስራ ሃላፊዎች ንግግር አካል እንደነበር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ጠቅሰዋል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…. ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Website፡ https://www.shegerfm.com/ YouTube : https://shorturl.at/18TS1 Telegram : https://shorturl.at/68aeK Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4 WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx X :- https://x.com/shegerfm?s=2 LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv Instagram: https://shorturl.at/9X4S7
Play Video
Play Video
04:21
Sheger FM 102.1 Radio
አልሰማንም እንዳትሉ - የፖለቲካ ሹም ሽር በፍርድ ቤት ይዳኛልን?
SHEGER 102.1FM 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia. We are proud to be Ethiopian and we love our country more than anything! Sheger Radio | Sheger 102.1FM © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC. ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ ሸገር የእናንተ ነው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! #Ethiopia #ShegerFM #ShegerRadio #YekidameChewata #MeazaBirru #Mekoya #EsheteAssefa #TizitaZeaRada #TeferiAlemu #AbebeBalcha #ShegerCafe #ShegerWerewoch #ShegerShelf #ShegerMezenagna #WendimuHailu #ShegerSport #YealemQunqua #EndalkEnaMahider #AderechArada #Woyaddissabeba #GirmaFisseha #ማንን_ምን_እንጠይቅልዎ #መቆያ #የቅዳሜጨዋታ #ሸገርሬድዮ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: t.ly/Sheger Website: t.ly/ShegerFM YouTube: t.ly/SHEGER Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Play Video
Play Video
07:32
Sheger FM 102.1 Radio
አሜሪካ ጫፌን የምትነካ ከሆነ ኬብሎቹን ቆርጬ የኢንተርኔት ስርዓቱን አስተጓጉላለው #shegerfm #iranisraelwar

09:31
Sheger FM 102.1 Radio
ማሟሻ - የኔን መንግስት በመልካም ስላገለገለ ወዳጃችንን በኒሻናችን አክብረን ሾመን ሸልመነዋል #shegerfm #muamuasha
SHEGER 102.1FM 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia. We are proud to be Ethiopian and we love our country more than anything! Sheger Radio | Sheger 102.1FM © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC. ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ ሸገር የእናንተ ነው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! #Ethiopia #ShegerFM #ShegerRadio #YekidameChewata #MeazaBirru #Mekoya #EsheteAssefa #TizitaZeaRada #TeferiAlemu #AbebeBalcha #ShegerCafe #ShegerWerewoch #ShegerShelf #ShegerMezenagna #WendimuHailu #ShegerSport #YealemQunqua #EndalkEnaMahider #AderechArada #Woyaddissabeba #GirmaFisseha #ማንን_ምን_እንጠይቅልዎ #መቆያ #የቅዳሜጨዋታ #ሸገርሬድዮ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: t.ly/Sheger Website: t.ly/ShegerFM YouTube: t.ly/SHEGER Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Load More
bottom of page