top of page

በሳምንት 5 ቀን ትኩረቱን በሙዚቃ፣ ፊልም፣ መዝናኛ እና ትምህርት ጉዳዮች ላይ ያደረገ መሰናዶ ነው።
ከሰኞ እስከ ሀሙስ ክቀኑ 6፡35-8:00 ለአድማጭ ጆሮ ጥኡም የሆኑ ሙዚቃዎችን የሚያስደምጥበት የምሳ ሰዐት የሙዚቃ ግብዣ ሰርክ ሰኞ ምሽት ከ1:30-2:30 በሚተላለፈው የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ ደግሞ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ተማሪዎችን ጉዳይ እንዲሁም ቅዳሜ ምሽት ከ1:00-3:00 የተለያዩ የጥበብ ሰዎችን እና ስራዎቻቸውን ይዞ ይቀርባል።
አዘጋጅ
ብርሃኑ ድጋፌ
All Videos
All Categories
bottom of page