የአማራ እና የትግራይ ክልሎች በወሰን ይገባኛል በመግለጫ መመላለሳቸው እርባና ቢስ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ተናገረ፡፡
አካባቢዎቹ በውሳኔ ህዝብ መፍትሄ እስኪያገኙ የመከላከያ ሰራዊት ህግ ያስከብራል ተብሏል፡፡
በሌላ በኩል በኦሮሚያ ክልል ነፍጥ አንግቦ በሚንቀሳቀሰው ታጣቂ ቡድኑ ላይ መጠነ ሰፊ እርምጃ እንደተወሰደበት መንግስት አስረድቷል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
Comments