በኢትዮጵያ ያለውን የፋይናንስ ችግሮችና እንቅፋቶች እየለየ ሀሳብና መፍትሄ ያቀብላል የተባለ 7ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ ትናንት ሲመክር ውሏል፡፡
በጉባኤው የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ጨምሮ ከፍተኛ የውጪ እና የሀገር ውስጥ የዘርፉ ሞያተኞች ተገኝተውበታል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Commentaires