ለ2016/17 የምርት ዘመን ከሚያስፈልጋቸው የአፈር ማዳበሪያ አብዛኛው ወይንም 12 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ሀገር ውስጥ ገብቶ ወደ ክልሎች ቢተላለፍም ገበሬው ጋር የደረሰው 2.5 ሚሊዮን ኩንታሉ ብቻ ነው ተባለ፡፡
በሌላ በኩል በመላ ሀገሪቱ 40 ሺህ ሄክታር መሬት በጥጥ ለመሸፈን ቢታሰብም የተቻለው ግን ግማሹን ነው ተብሏል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários