18 ዓመት ሞልቷቸው ከህፃናት ማሳደጊያ የሚወጡ ወጣቶች በስራም፣ በኑሮም እየተቸገሩ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Jul 6, 2023
- 1 min read
ሰኔ 29፣2015
18 ዓመት ሞልቷቸው ከህፃናት ማሳደጊያ የሚወጡ ወጣቶች በስራም፣ በኑሮም እየተቸገሩ ነው ተባለ።
ስራ ለመቀጠር እንኳ ተያዥ እያጡ እንደሚቸገሩ እና ሴቶቹ ለሴተኛ አዳሪነት እና ወንዶቹ ደግሞ ለተለያየ ወንጀሎች እየተጋለጡ እንደሆነ ጥናት አሳይቷል።
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments