ጳጉሜ 4፣2016 ጉዳያችን - ጎዳናውን ሞልተው የሚታዩ ታዳጊዎችና ወጣቶች
- sheger1021fm
- Sep 9, 2024
- 1 min read
ጎዳና የወጡ ታዳጊዎችና ወጣቶችን ለማንሳት የሚሰራው ስራ እንዴት ያለ ነው?
ታዳጊዎችን በማዕከል ሰብስቦ ማኖርስ ምን ያክል ተመራጭ መንገድ ነው?
ማብራሪያውን የሚሰጡን ታምራት ዘላለም(ዶ/ር) ናቸው፤ የዶክትሬት ዲግሪአቸውን በህፃናት የአእምሮ ጤና ላይ ሰርተዋል፤ የህፃናት ወጣቶችና የቤተሰብ ጉዳይ ባለሙያም ናቸው።
ተጨማሪ ማብራሪያን ያድምጡ…. https://tinyurl.com/2cxbyjmj
ቴዎድሮስ ወርቁ
Komentarze