ሀብት ማድፋፋት፣ የንብረት አያያዝ መዝረክረክ፣ ባልተሰራ ስራ ገንዘብ ማውጣት፣ ለወጣ ገንዘብ ማስረጃ አለማቅረብ እና ሌሎች በየመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚያጋጥሙ ጉዳዮች ሆነው ቀጥለዋል፡፡
በየዓመቱ ይህን ያህል ገንዘብ የት እንደገባ ማስረጃ አልቀረበበትም፣ የኦዲት ግኝት ጉድለት አጋጠመ በሚል ሪፖረት ሲቀርብ ቆይቷል፡፡
ዛሬስ ምን ለውጥ መጣ? የፌዴራል ዋና ኦዲተርን ጠይቀናል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
Comments