top of page

ጳጉሜ 2፣2016 - የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለደሃው ህዝቡ ምን እፎይታ ያመጣል?



የውጭ ምንዛሪ ክምችት መመናመን፣ የንግድ ሚዛን ጉድለት መስፋት፣ የስራ አጥ ቁጥር መጨመር እና ሌላውም ኢትዮጵያን ሰፊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እንዲታደግ አስገድዷታል፡፡


የዋጋ ግሽበቱ በሁለት አሃዝ ጠንካራ ሆኖ በቀጠለበት፣ በፀጥታ እጦት ምክንያት ምርቶች በበቂ ሁኔታ በማይዘዋወሩበት በዚህ ወቅት የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ለህዝቡ ምን እፎይታ ያመጣል?


ተህቦ ንጉሴ

Yorumlar


bottom of page