የኢትዮጵያ ፖለቲካ 2016 ዓ.ም እንዴት እያገባደደው ነው?
ከጠረጴዛ ዙሪያ ንግግር ይልቅ የትጥቅ ትግል የሚቀናው የሀገሪቱ የፖለቲካ ለሰዎች ሞት እና መፈናቀል ፣ መታገት ምክንያት ሆኖ ቀጥሏል፡፡
አንዱ ጦርነት ተቋጨ ሲባል ሌላ ግጭት እየተወለደ ሀገሪቱ ከግጭቱ አዙሪት መወጣት አልቻለችም፡፡
የፖለቲካ መጫወቻ ሜዳው 2016 እንዴት እያገባደደ ነው፤ የአዲሱ ዓመት ተስፋውስ? የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጠይቀናል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
Comments