ጳጉሜ 2፣2015 - ሹመኞች የኑሮ ውድነት ጫና ለማቃለል እንዲሰሩ በመንግስት ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸዋል ተባለ
- sheger1021fm
- Sep 7, 2023
- 1 min read
በየደረጃው ያሉ የፖለቲካ ሹመኞች በህብረተሰቡ ላይ የተፈጠረውን የኑሮ ውድነት ጫና ለማቃለል እንዲሰሩ በመንግስት ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸዋል ተባለ።
ለሸቀጦች ዝውውር እንቅፋት ሆነው የቆዩ ኬላዎች እንዲነሱ የተላለፈውን ውሳኔ የማያከብር ከተገኘም ቅጣት እንደሚጠብቀው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስጠንቅቋል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios