top of page

ጳጉሜ 1 2017 - በቢትኮይን መጫወቻ ሜዳ ባንክ የለም፡፡

  • Sep 6, 2025
  • 1 min read

በእጅ የሚዳሰስ፣ በቦርሳ የሚቀመጥ ገንዘብም በቢትኮይን አሰራር ውስጥ አይገኝም፡፡


ሁሉም ነገር በብሎክቼይን በተባለ ሥርዓት በተሳሰሩ ኮምፒውተሮች አማካይነት የ #ቢትኮይን ልውውጥ ይካሄዳል፡፡


ይህን አሰራር ኢትዮጵያ አትፈቅድም፣ ፖለሲም የላትም፡፡


ቢትኮይን ለማምረት ወይም ለቢት ኮይን ማይኒንግ ግን ሀገር በሯን ከፍታለች፣ ዶላርም እያገኘች ነው፡፡


ኢትዮጵያ በዚህ የዲጂታል መገበያያ ሥርዓትን እንዴት እያየችው ነው?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….. https://www.mixcloud.com/ShegerFM/45r7y45/

ተህቦ ንጉሴ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Recent Posts

See All
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የህፃናት እንክብካቤ ማዕከላት ወይም ማቆያዎች ላይ ለውጦች እየመጡ ነው ተባለ፡፡

ሐምሌ 15 2018 በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የህፃናት እንክብካቤ ማዕከላት ወይም ማቆያዎች ላይ ለውጦች እየመጡ ነው ተባለ፡፡ ከጥቂት አመታት በፊት የህፃናት ማቆያዎቹ ጥቂት ነበሩ ያለው የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አሁን ላይ ከፍተኛ መሻሻሎች ታይተውበታል ብሏል፡፡ ጥናቱም በግል እና በመንግስት ማ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page