ጭንቀትና ትካዜ በሚሰማባት ኢትዮጵያ ያሉ ዜጎች የአዕምሮ ጤና ነገር እንዴት ይሆን?Oct 30, 20231 min readአዕምሮ ጤናው ይጠበቅ ዘንድ ሰላማዊ ፣ ከግጭት የራቀ እና አሉታዊ አስተሳሰቦች የሌሉበትን ቦታ እንደሚመርጥ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ሁሌም እሮሮ ፣ ጭንቀትና ትካዜ በሚሰማባት ኢትዮጵያ ያሉ ዜጎች የአዕምሮ ጤና ነገር እንዴት ይሆን? ምህረት ስዩም የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
አዕምሮ ጤናው ይጠበቅ ዘንድ ሰላማዊ ፣ ከግጭት የራቀ እና አሉታዊ አስተሳሰቦች የሌሉበትን ቦታ እንደሚመርጥ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ሁሌም እሮሮ ፣ ጭንቀትና ትካዜ በሚሰማባት ኢትዮጵያ ያሉ ዜጎች የአዕምሮ ጤና ነገር እንዴት ይሆን? ምህረት ስዩም የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments