top of page

ጥር 25፣2016 - ጦርነት፣ ሽብር፣ ረሀብና አለመረጋጋት የማያጣው የአፍሪካ ቀንድ

የአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ሁኔታ እንዴት እንዴት እየሆነ ነው?


ጦርነት፣ ሽብር፣ ረሀብ አለመረጋጋት በማያጣው ክፍል በየጊዜው የሚፈጠር ችግር የአካባቢውን ፖለቲካ የሀገራትን ግንኙነት ሲረብሽ ይታያል፡፡


የአፍሪካ ቀንድ የሌሎች ሀገራት የፖለቲካ ፍላጎትን ማስፈፀሚያ ሲሆንም ተደጋግሞ ታይቷል፡፡


አሁን ደግሞ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር አዲስ የመግባቢያ ስምምነትን መፈራረሟን ተከትሎ በአፍሪካ ቀንድ ሌላ ክርክር ተነስቷል፡፡


ለመሆኑ በዚህ በየጊዜው ችግርም ውዝግብም በማያጣው አካባቢ ኢትዮጵያ ያላት ፖለቲካዊ አቅም እና ድርሻ እንዴት ያለ ነው?


የኔነህ ሲሳይ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


bottom of page