top of page

ጥቅምት19፣2016 - ማህበራዊ ተቋማት እና የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የህገወጥ ስደት አበረታች መሆናቸው ችግሩን አባብሶታል ተብሏል

በተጠናቀቀውበጀት ዓመት በህገወጥ መንገድ ከሀገር ወጥተው ባስቸጋሪ ሁኔታ የቆዩ ከ135,000 በላይ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመልስዋል፡፡


በሌላበኩል በዚሁ ዓመት በህጋዊ መንገድ 100,000 ዜጎች ወደ ውጭ ሀገራት ለስራ በመንግስት ተልከዋል፡፡


ይህምህገ-ወጥ ስደቱ ምን ያህል በቁጥር የላቀ መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን ለስደቱ ገፊ ከሆኑ የተለያዩ ምክንያቶች ባሻገር ማህበራዊ ተቋማት እናየመንግስት የስራ ሀላፊዎች አበረታች መሆናቸው ችግሩን አባብሶታል ተብሏል፡፡


ማንያዘዋልጌታሁን ያሰናዳውን በፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page