ጥቅምት 9፣2017 - በዓባይ ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍ ኮሚሽን የኢትዮጵያ ሚና ምን መሳይ መሆን አለበት?
- sheger1021fm
- Oct 19, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ የተለያዩ አህጉራዊና አለም አቀፋዊ ተቋማትን በመመስረት የምትጠቀስ ቢሆንም በተቋማቱ ብሔራዊ ጥቅሟን የሚያስጠብቅ ቁልፍ ቦታን ይዛ በመምራት በኩል ግን አልሆነላትም፡፡
የአባይ ውሃን በተመለከተ የነበሩ የቅኝ ግዛት ህጎችን ይሽራል፤ የተፋሰሱ ሃገራት በፍትሃዊነትና በትብብር እንዲለሙም ያግዛል በተባለው የትብብር ማዕቀፉም ተመሳሳይ እጣ እንዳይገጥማት ባለሙያዎች እያሳሰቡ ነው፡፡
በኡጋንዳ ኢንቴቤ ይቋቋማል በተባለው የተፋሰሱ የጋራ ኮሚሽን ሚናዋ ምን መሳይ መሆን አለበት?
ያሬድ እንዳሻው
Comments