top of page

ጥቅምት 9፣2016 - የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ሲያነሱት የነበረው ጥያቄ ዛሬም መልስ አላገኘም አሉ

የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ለዓመታት ሲያነሱት የነበረው የደመወዝ፣ የጥቅማጥቅም እና የሞያ ፍቃድ ጥያቄ ዛሬም መልስ አላገኘም አሉ፡፡


ሞያተኞቹ የተሻለ ክፍያ ፍለጋ ስራ እየለቀቁ መሆኑም ተሰምቷል፡፡


የሞያተኞቹን ጥያቄ ለመመለስ የገባሁትን ቃል ሙሉ በሙሉ ባለመመለሴ እኔም ቅር ብሎኛል ሲል የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ተናግሯል፡፡


ንጋቱ ሙሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page