top of page

ጥቅምት 9፣2016 - ኢትዮጵያ ወደ ህዋ ያመጠቀቻቸው ሁለቱ ሳተላይቶች ስራ አቁመዋል ተባለ

ኢትዮጵያ የተለያዩ ሳይንሳዊ ስራዎችን ለመከወን ያግዟታል ተብለው ወደ ህዋ የመጠቁ ሁለቱ ሳተላይቶች ስራ አቁመዋል ተባለ፡፡


ጉዳት በማያደርስ መልኩ ለማስወገድ እየተሰራ መሆኑን ሰምተናል፡፡


አዲስ ሳተላይት አልምቶ ለማምጠቅም እየተሰራ መሆኑን የኢንኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁንያሰናዳችወን በማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page