በተለያየ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ገለል የሚሉ ህፃናት ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡
በኢትዮጵያ ቁጥሩ 13 ሚሊዮን እንደሚደርስ ተነግሯል፡፡
በተለይ ሴት ህፃናት ወላጆችን ለማገዝና በሌላም ምክንያት ከወንዶች ይበልጥ ትምህርታቸው ያቋርጣሉ ተብሏል፡፡
በተለይ ችግሩ ከፍቶ በሚታይባቸው አካባቢዎች ችግሩን ለማስተካከል እየሰሩ መሆኑን የተለያዩ አለም አቀፍ ድርጅቶች ለሸገር ተናግረዋል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz