top of page

ጥቅምት 8፣2016 - ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር ያግዛል የተበባለው መተግበሪያ በቅርቡ ስራ እንደሚጀምር ተነገረ

ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር ያግዛል ተብሎ የተሰናዳው መተግበሪያ ማን ምን ዓይነት መሳሪያ አለው፣ ለምንስ አላማ እየተጠቀመባት ነው የሚለውን ለመለየት ይጠቅማ ተብሏል፡፡

በመተግበሪያው የጦር መሳሪያ ምዝገባ በቅርቡ እንደሚጀምር የፌዴራል ፖሊስ ለሸገር ተናግሯል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page