ጥቅምት 7 2018 - በአዲስ አበባ አንድም የቢንጎ ማጫወቻም ሆነ የአረቄ መሸጫ ቤት መኖር የለበትም ተባለ፡፡
- sheger1021fm
- Oct 17
- 1 min read
ከዚህ በፊትም እነዚህ ቤቶች ከከተማው አንዲጠፋ መመሪያ ተሰጥቶ ነበር፤ ግን አሁንም ድረስ ቤቶቹ መኖራቸውና በስራ ላይ መሆናቸው ታውቋል ተብሏል፡፡
ይህንን ያለው የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ነው፡፡
ቤቶቹ እንዳይኖሩ ይደረጋል ያለው ተቋሙ ምክንያቴም ቤቶቹ የወንጀል ምክንያት በመሆናቸው ነው ብሏል፡፡
የቢሮው ሀላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ የቢንጎ ማጫወቻ እና በየመንደሩ ያሉ አረቄ ቤቶች የከተማው ወንጀል መፈልፈያ ቦታዎች ናቸው ብለዋል፡፡
ይህንን ማስፈፀም ያልቻሉ ሀላፊዎችም በቦታቸው አይቀጥሉም ብለዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ገዛ ጌታሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s












እዚህ የተገለጸው የአዲስ አበባ ቤቶች ማስተናገድ ጥንቃቄ እንደሚፈልግ ነው። በተጨማሪም ከቤት ውስጥ የሚያስደሰት እና እረፍት ለማግኘት ቦታ እንደ ሆነ 허니룸 출장 서비스 በተለይ ለሙሉ ቀን ውስጥ ከስራዎ በኋላ ማረፍን ያስችላል። በአዲስ አበባ እንደ ቤት ውስጥ ያለው ምርጥ እረፍት ቦታ እንዲሆን ማድረግ ይቻላል።
Call Girl Service In Delhi are not only beautiful but also very polite and approachable. They are exactly the ones to make your night unforgettable!
ይህን እብደት ተዉ የሚል አንድም አካል ይጥፋ?!