ጥቅምት 7፣2017 - 547:- በውጭ የስራ ስምሪት ወደ አረብ ሀገራት የሚሄዱ ዜጎች
- sheger1021fm
- Oct 17, 2024
- 1 min read
ዘወትር ከኢትዮጵያ በውጭ የስራ ስምሪት ወደ አረብ ሀገራት የሚሄዱ ዜጎችን በተመለከተ የሚሰሙ ድምፆች እሮሮ እና ዋይታ የበዛባቸው ናቸው።
ለዛሬ በስራ ስምሪቷ መልካም ጊዜያትን አሳልፋ በበቃኝ ስሜት ወደ ሀገር የተመለሰች እህትን ታሪክ በማንሳት ሌሎች እንዲማሩበትና ቅድመ የጉዞ ጥንቃቄ እንዲሆናቸው በ547 ፕሮግራም አቅርበናል።
ዝግጅቱን ለማድመጥ ይህንን ይጫኑ…
የኔነህ ሲሳይ
Comments