ጥቅምት 7፣2016 - የአንስቴዚያ ህክምና ባለሞያዎች ቁጥር አነስተኛና ያለውም ግንዛቤ እና እውቅና ዝቅተኛ ነው ተብሏል
- sheger1021fm
- Oct 18, 2023
- 1 min read
የአንስቴዚያ ህክምና በህክምና ስራ ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ቢኖረውም በኢትዮጵያ ያለው የባለሞያዎች ቁጥር አነስተኛ ከመሆኑም በተጨማሪም ያለው ግንዛቤ እና እውቅናም ዝቅተኛ ነው ተብሏል፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ የአንስቴዚያ ወር እየታሰበ ነው፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments