ጥቅምት 6፣2017 - ኢትዮጵያ ላለፉት አስራ አራት ዓመታት ህጋዊ የትብብር ማዕቀፍ እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ስትጮህበት የነበረው የአባይ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ
- sheger1021fm
- Oct 16, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ ላለፉት አስራ አራት ዓመታት ህጋዊ የትብብር ማዕቀፍ እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ስትጮህበት የነበረው፤ Cooperative Framework Agreement (CFA) በአማርኛው የአባይ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ከትናንት በስቲያ October 13፣2024 ጀምሮ ስራ ላይ እንዲውል እና አስገዳጅ የአፍሪካ ህብረት ህግ እንዲሆን ውሳኔ በመያዝ ወደ ህብረቱ ተልኳል።
በስልሳ ቀናት ጊዜ ውስጥም ከህብረቱ አስገዳጅ ህጎች ውስጥ አንዱ ይሆናል።
የትብብር ማዕቀፉን የተፋሰሱ ሀገራት እንዲፈርሙ በምሁራዊ መነፅር ሲሟገቱና የግድቡን ግንባታ በተለያዩ አለማት ሆነው በተናጠል ድርጅትነት ሲደግፉ ከነበሩትና ወደ አንድ በመምጣት GICC የሚል ህጋዊ ተቋም የመሰረቱት ስለ ወደፊት የcfa ጉዞ በ547 ዝግጅት ይህን ብለዋል።
ሙሉ ዝግጅቱን ለማድመጥ ይህንን ይጫኑ….
Kommentarer