የሸግግር ፍትህ ፖሊሲ አማራጮችን ያካተተ የመወያያ ሰነድ ለማዘጋጀት የተቋቋመው የባለሞያዎች ቡድን ሲያደርጋቸው የነበሩ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረኮች መጠናቀቃቸውን ተናገረ፡፡
በግብዓት ማሰባሰቢያ መድረኮች ውስጥ ከተሳተፉት ውስጥ እስከ 60 በመቶዎች የሰብአዊ መብት ጥሰት ተጎጂዎች ናቸው ተብሏል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments