ጥቅምት 5 2018 በኮሪደር ልማት ላይ ሸንቶ ያመለጠ ግለሰብ ተይዞ 2,000 ብር ተቀጣ፡፡
- sheger1021fm
- Oct 15, 2025
- 1 min read
በኮሪደር ልማት ላይ ሸንቶ ያመለጠ ግለሰብ ተይዞ 2,000 ብር ተቀጣ፡፡
መኪና በማቆም በኮሪደር ልማት ላይ የምትሸኑ ከድርጊታችሁ ተጠንቀቁ ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አሳስቧል፡፡

በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ከዋናው አየር መንገድ ልዩ ስሙ ወሎ ሰፈር አካባቢ መኪና በማቆም በኮሪደር ልማት ላይ ሽንት በመሽናት ያመለጠ ግለሰብ ከትራፊክ ፖሊስ ጋር በመተባበር በቁጥጥር ስር መዋሉን ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡
ግለሰቡ በፈፀመው የደንብ መተላለፍ ም 2,000 ብር መቅጣቱ ተነግሯል፡፡
መሰል ደንብ ተላለፊዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል፣ ደንብ ተላላፊዎችም ከድርጊታቸው ተቆጠቡ ሲል ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አሳስቧል።
ለማንኛውም የደንብ መተላለፎች መረጃ በ9995 ነፃ የስልክ መስመር ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርቧል።
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
👔LinkedIn ፡ https://tinyurl.com/tyfaekvx












In case you are looking for true passion and the companionship of an escort, the girls from Delhi will offer all that you desire from them. Besides providing a match that suits your mood, we are also a reliable way of arranging your dates and experiences. Green Park Escorts Service || Escorts in INA || Escorts Service Inderlok || Escorts Service in Janakpuri || Jhilmil Escort ||