top of page

ጥቅምት 5 2018 - ልዩ የኢኮኖሚ ዞንም ለመድሃኒትና የህክምና ቁሳቁስ ማምረቻ እንዲሆን ተወስኗል

  • sheger1021fm
  • Oct 15
  • 1 min read

ኢትዮጵያ ከመድሀኒት ፍላጎቷ ከ40 በመቶ በላዩን በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን መቻሏ ይነገራል፡፡


መንግስት ለመድሀኒት ግዥ የሚወጣውን ከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ በሂደት በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት ሙሉ በሙሉ የማስቀረት ፍላጎት አለው፡፡


ኢትዮጵያ ካሏት 10 የኢኮኖሚ ዞኖች የቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንም ለመድሃኒትና የህክምና ቁሳቁስ ማምረቻ እንዲሆን ተወስኗል፡፡


በኢንዱስትሪ መንደሩ ግን የሚፈለገውን ያህል ባለሀብቶች እየገቡ አይደለም፡፡


ታዲያ የታሰበውን ግብ እንዴት ማሳካት ይቻላል?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


ንጋቱ ረጋሣ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

👇👇👇


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page