ጥቅምት 5፣2016 - የቤት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት አቅሜ 20 ከመቶውን ከማሟላት የዘለለ አይደለም ብሏልOct 17, 20231 min readየአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከሚፈተኑበት አንዱ የመኖሪያ ቤት እጥረት መሆኑ ይነገራል፡፡ሚሊዮኖች ቤት ፈላጊዎች ያሉባትን ከተማ የቤት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት አቅሜ 20 ከመቶውን ከማሟላት የዘለለ አይደለም ብሏል፡፡የግል ባለሀብቶችም አግዙኝ እያለ ነው፡፡ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከሚፈተኑበት አንዱ የመኖሪያ ቤት እጥረት መሆኑ ይነገራል፡፡ሚሊዮኖች ቤት ፈላጊዎች ያሉባትን ከተማ የቤት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት አቅሜ 20 ከመቶውን ከማሟላት የዘለለ አይደለም ብሏል፡፡የግል ባለሀብቶችም አግዙኝ እያለ ነው፡፡ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios