ጥቅምት 30፣2016 - የፀረ ተህዋስያን መድሃኒቶች በበሽታ አምጭ ጀርሞች መለመድ በኢትዮጵያ አስጊ ሁኔታ ላይ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Nov 10, 2023
- 1 min read
በአለም አቀፍ ደረጃ በዓመት ለ700,000 ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነው የፀረ ተህዋስያን መድሃኒቶች በበሽታ አምጭ ጀርሞች መለመድ በኢትዮጵያ አስጊ ሁኔታ ላይ ነው ተባለ፡፡
ችግሩ ከሰዎች ጤና ባለፈም ኢኮኖሚውን በእጅጉ እንደሚፈትነው ተነግሯል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commentaires