top of page

ጥቅምት 30፣2016 - መንግስት ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጋር 2ኛ ዙር ድርድር መጀመሩ እየተዘገበ ይገኛል


መንግስት ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጋር 2ኛ ዙር ድርድር መጀመሩ እየተዘገበ ይገኛል፡፡


ታጣቂ ቡድኑ በስፋት የሚንቀሳቀስበት የኦሮሚያ ክልል ስለ ድርድሩ መጀመር ማረጋገጫ ባይሰጥም ለሰላም ያለኝ ፍላጎት ግን የፀና ነው የሚል መልስ ሰጥቷል፡፡


የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ረፋዱን መግለጫ ሰጥቷል፡፡


ንጋቱ ረጋሣ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page