Nov 91 min readጥቅምት 29፣2016 - የትግራይ ክልል እንደቀድሞ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ብዙ ስራዎች ይጠበቃሉ ተባለያለፉትን ዓመታት በግጭት ውስጥ የከረመው የትግራይ ክልል ምንም እንኳን አሁን እያገገመ ቢሆንም እንደቀድሞ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ብዙ ስራዎች ይጠበቃሉ ተባለ፡፡የክልሉን ቱሪዝም ወደነበረበት ለመመለስ ጊዜ እንደሚጠይቅ የቱሪዝም ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ያለፉትን ዓመታት በግጭት ውስጥ የከረመው የትግራይ ክልል ምንም እንኳን አሁን እያገገመ ቢሆንም እንደቀድሞ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ብዙ ስራዎች ይጠበቃሉ ተባለ፡፡የክልሉን ቱሪዝም ወደነበረበት ለመመለስ ጊዜ እንደሚጠይቅ የቱሪዝም ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz