top of page

ጥቅምት 28፣ 2017 - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቆይታ ጊዜ ገደቡ ሊጠናቀቅ 3 ወራት ብቻ ቀርተውታል

ከገበሬው እስከ ሰራተኛው ሴቶችና አካል ጉዳተኛ እንዲሁም ሌሎቹ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉበት ነው የሚባለው የሀገራዊ ምክክር አሁን በምን ሂደት ላይ ይገኛል፡፡


የኢትዮጵያ #ሀገራዊ_ምክክር_ኮሚሽን የቆይታ ጊዜ ገደቡ ሊጠናቀቅ 3 ወራት ብቻ ቀርተውታል፡፡


ኮሚሽኑ የተቋቋመበትን አላማ እንዳቀደው ለማስፈፀም የተለያዩ ችግሮች እንዳጋጠሙት ሲነገር ቢቆይም እስካሁን ምን ያህል አሳትፏል፣ እነማንስ ተካተዋል፣ ሂደቱስ ምን ይመስላል?


ሙሉ ዘገባውን በድምፅ ለማድመጥ


ማርታ በቀለ

Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page