- sheger1021fm
ጥቅምት 28፣ 2015-አለም አቀፍ የሙስና ተከላካይ ተቋም ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ የኢትዮጵያ የሙስና ደረጃ ማሻሻል አሳይቷል ብሏል
ጥቅምት 28፣ 2015
አለም አቀፍ የሙስና ተከላካይ ተቋም ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ የኢትዮጵያ የሙስና ደረጃ ማሻሻል አሳይቷል ብሏል፡፡
ሁሉ ነገር በእጅ መነሻ ሆኗል በሚልበት ሀገር የደረጃ መሻሻሉ እንዴት መጣ?
መቅደስ እንዳለ
ጥቅምት 28፣ 2015
አለም አቀፍ የሙስና ተከላካይ ተቋም ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ የኢትዮጵያ የሙስና ደረጃ ማሻሻል አሳይቷል ብሏል፡፡
ሁሉ ነገር በእጅ መነሻ ሆኗል በሚልበት ሀገር የደረጃ መሻሻሉ እንዴት መጣ?
መቅደስ እንዳለ
በኢትዮጵያ የካፒታል ወይም ድርሻዎች ገበያ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋማት ከ3 እስከ 6 ወር ባለው ጊዜ ፍቃድ መስጠት ይጀመራል ተባለ። ፍቃድ የሚሰጣቸውን ተቋማት ለመለየት መመሪያ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ታዬ ተናግረዋል። የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ የተመለከተ ምክክር
በጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኙ የዘይሴ እና የቁጫ ብሔረሰቦች ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው ነው ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑ እንደራሴዎች ተናገሩ፡፡ ለሚደርሰው በደል ዋነኛው ምክንያት የአካባቢው ነዋሪዎች በምርጫ ወቅት የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲን በመምረጣቸው ነው ብለዋል፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መ
በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ፡፡ በጦርነቱ ከ300 ት/ቤቶች በላይ ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ይታወሳል፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz