top of page

ጥቅምት 28፣ 2015-በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የተዘጋጁ 74 ሚሊዮን መፃህፍት ቢያስፈልጉም እስካሁን በተማሪዎች እጅ የደረሱት ከግማሽ

ጥቅምት 28፣ 2015


ዘንድሮ አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ወደ ሥራ መግባቱ ይታወሳል፡፡


በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የተዘጋጁ 74 ሚሊዮን መፃህፍት ቢያስፈልጉም እስካሁን በተማሪዎች እጅ የደረሱት ከግማሽ በታች ወይንም 27 ሚሊዮን ብቻ ናቸው ተብሏል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ




bottom of page