top of page

ጥቅምት 27፣2017 - በአሜሪካ የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዴሞክራቶች ወይስ ሪፐብሊካን ነጩ ቤተ-መንግስት ቢገቡ ለኢትዮጵያ የተሻለ የሚሆነው?

  • sheger1021fm
  • Nov 6, 2024
  • 1 min read

የአሜሪካ የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት በሰዓታት ውስጥ አሸናፊው ይታወቃል፡፡


47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ማን ይሆን የሚለው፤ አሜሪካዊያንን ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን አጓጓቷል፡፡


ወደ ነጩ ቤተ መንግስት የሪፐብሊካኑ እጩ ተወደዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ ወይስ ዴሞክራቷ ካማላ ሀሪስ ትገባ ይሆን?


ለመሆኑ ለኢትዮጵያ ዴሞክራቶች ወይስ ሪፐብሊካን ነጩ ቤተ-መንግስት ቢገቡ ነው የተሻለ የሚሆነው?


በጉዳዩ ላይ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና በተለያዩ ተቋማት እና ሀገራት ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ በአምባሳደርነት ያገለገሉትን አምባሳደር ጥሩነህ ዜናን ጠይቀናል፡፡


ሙሉ ዘገባውን በድምፅ ለማድመጥ


ያሬድ እንዳሻው

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page