ጥቅምት 27፣ 2017 - በሩሲያ ካዛን የተካሄደው በአለም አዲስ የኢኮኖሚ አሰላለፍ ይዞ የመጣው የብሪክስ ጉባኤ ምን ላይ መከረ?
- sheger1021fm
- Nov 6, 2024
- 1 min read
በአለም አቀፍ የንግድ ሥርዓት እቀባ እና ሰበባ ሰበብ በመጣል የሚታወቁት የምዕራብ ሀገሮች የብሪክስ መመስረት እንደሚያስታግሳቸው እና መፍትሄ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
#ብሪክስ አለም አቀፍ የፋይናንስ የኢኮኖሚና ቀጠናዊ ፖለቲካ መስመሩን ከመገልበጡ ባለፈ አባል ሀገራት የተረጋግቶ መንገድ ኢኮኖሚና ፋይናንስ ሥርዓት እንዲኖራቸው መንገዱን ጀምሯል።
የድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓት እንዲኖር በዚህም ኢኮኖሚው እንዲዳብር በሩሲያ ተመክሯል።
መጭው #የፋይናንስ_ትስስር በሌላ ጠባይና አመቺ መንገድ በመያዝ ይህ አዲስ አሰላለፍ ለኢትዮዽያስ ምን ዓይነት ሰፊ ገበያን ያመጣል?
ባለፈው ሳምንት በሩሲያ ካዛን የተካሄደው በአለም አዲስ የኢኮኖሚ አሰላለፍ ይዞ የመጣው የብሪክስ ጉባኤ ምን ላይ መከረ?
ሸገር 102.1 ራዲዮ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደርን አግኝቷቸዋል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
Comments