ጥቅምት 27፣2016 - ባለሀብቶች መሬት በኮንትራት ወስደው ለሚከውኑት የግብርና ዘርፍ አዲስ ህግ ፀድቆ ስራ መጀመሩም ተነግሯል
- sheger1021fm
- Nov 7, 2023
- 1 min read
ባለሀብቶች መሬት በኮንትራት ወስደው በሚከውኑት የግብርና ዘርፋ ባለፈው የምርት ዘመን ቡና ፣ ስንዴና ሌላውንም ምርት ጨምሮ ከ19 ሚሊየን ኩንታል በላይ ተመርቷል ተባለ፡፡
ከ220 በላይ ባለሀብቶች የተሰማሩበት ይኸው ዘርፍ የሚመራበት አዲስ ህግ ፀድቆ ስራ መጀመሩም ተነግሯል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments