top of page

ጥቅምት 26፣2016 - አብዛኛው ህዝብ አማኝና ሀይማኖተኛ ነው በሚባልባት ሀገር ይህ እንዴት ይታያል?

በኢትዮጵያ ኢ-ሰብአዊ የሆኑ ድርጊቶች ተፈፅመው ታይተዋል፡፡

መግደል፣ ማፈናቀል፣ ሀብት ማውደም በተለይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደጋግመው፣ ደጋግመው አጋጥመዋል፡፡

ይህ የሆነው ደግሞ አብዛኛው ህዝብ አማኝና ሀይማኖተኛ ነው በሚባልባት ሀገር ነው፡፡

ታዲያ ይህ እንዴት ይታያል? የሃይማኖት መምህራንን ጠይቀናል።

ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz


Komentarze


bottom of page