የሰብዓዊ አቅርቦት ለበርካታ ወራቶች ያልቀረበላቸዉ ተፈናቃዮች ለሞት እና ለከፍተኛ የምግብ እጥርት መጋለጣቸዉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡
የፌዴራል አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ የተሟላ እና በቂ ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ቢኖርም፣ ባለፉት ወራት በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ላሉ ተፈናቃዮች ትኩረት በመስጠት በሁለት ዙር ድጋፍ ማድረጉን ተናግሯል ተብሏል ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments