top of page

ጥቅምት 26፣2016 - በድርቁም፣ በፀጥታውም ሰዎች ችግር ላይ ቢወድቁም ረሃብ ስለመከሰቱ መንግስት ማረጋገጫ ያስፈልጋል ብሏል


በአማራ ክልል ጃናሞራ፣ ጠለምት፣ ዋግህምራ የከፋ ድርቅ ተከስቷል፡፡


በትግራይ የአለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ በመቋረጡ የሰብአዊ ቀውስ አለ፡፡


በኦሮሚያ ክልል በወለጋ አንዳንድ አካባቢዎች የምግብ ያለህ እየተባለ ነው።


በድርቁም፣ በፀጥታውም የተነሳ ሰዎች ችግር ላይ ቢወድቁም ረሃብ ስለመከሰቱ መንግስት ማረጋገጫ ያስፈልጋል ብሏል፡፡


የድርቅ ችግር ካጋጠማቸው መካከል አንዱ ወደሆነው ዋግህምራ ደውለን ሁኔታውን ጠይቀናል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

コメント


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page