top of page

ጥቅምት 24፣2016 - ኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት ተስፋ አላት ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ

ኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት ተስፋ አላት ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡


ተስፋው ግን የትኛውን ወደብ እንደሆነ አልተጠቀሰም፡፡


ፍቅሩ አምባቸው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page