ለሁለት ዓመት የዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት በሰላም ስምምነት ከተቋጨ ዓመት ሞላው፡፡
የፕሪቶሪያው ስምምነት የመሳሪያ ድምፅ እንዳልሰማ ማድረጉ በአወንታዊ መልኩ በብዙዎች ይጠቀሳል፡፡
በሌላ በኩል በትጥቅ ማስፈታት፣ መልሶ ማቋቋም፣ የሽግግር ፍትህ የመሳሰሉት በበቂ ሁኔታ አልተሰሩም በሚል ትችት ሲቀርብ ይሰማል፡፡
የፕሪቶሪያው ስምምነት አንደኛ ዓመት መሙላትን አስመልክቶ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አፈፃፀሙን እንዴት አገኛችሁት ስንል ጠይቀናቸዋል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments